1990 እስከ 2024 በርካታ የመሬት መንቀጥቀጥ ከተከሰተባቸው ሀገራት መካከል ቻይና በርካታ ከባድ የመሬት መንቀጥቀጦች እና ሞት ካስተናገዱ ሀገራት መካከል ቀዳሚዋ ነች፡፡ 186 ርዕደ መሬቶች ...
በካስፒያን ማሪን ሰርቪስ ቢ.ቪ. የአዘርባጃን ቅርንጫፍ ስር የሚተዳደሩት ሲኤምኤስ ፋህሊያን፣ ሲኤምኤስ አይጂድ እና ሲኤም-3 የተባሉት ሶስት መርከቦች የኤርትራን ባለስልጣናት አግኝተው የነበረ ቢሆንም ...
የዓለማችን ቁጥር አንድ ሀይል ሀገር በሆነችው አሜሪካ ያጋጠመው የእሳት አደጋ ሰዎችን እያፈናቀለ እና ንብረት እያወደመ ይገኛል፡፡ የዓለማችን ኪነ ጥበብ ማዕከል ከሆኑት አንዱ የሆነው የሎስ አንጀለሱ ...
ካናዳን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነት እና በገንዘብ ሚኒስትርነት ሲያገለግሉ የነበሩት ፍሪላንድ የሊበራል ፓርቲ እና የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር የመሆን እድላቸው ከፍተኛ እንደሆነ ተገልጿል፡፡ የቀድሞ ...